Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0935-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የጨልሾ የእንስሳት

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የግንባታ እና ዙሪያ አጥር ስራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Right To Play Ethiopia Invites Eligible Printing Companies to Submit Sealed Bids for the Printing, Binding, and Supply of Storybooks for Grades 1-4 in Afan Oromo and Amharic, as Well as English Supplementary Material Guides.

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር፣ እስክሪብቶና ዩኒፎርም (የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በተለያዩ ሎቶች ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መ/አጠ/2ኛ/ት/ቤት /01/18 በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን

የይዞታው ስፋት 62.30 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ታቦር ዳዎ እና በፍ/ባለዕዳ ቸርነት ታቦር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ስፋቱ 400 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር አበበ እና በፍ/ባለዕዳ አስናቀች መንገሻ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ስፋቱ 58.7 ካ/ሜ የሆነ 40/60 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/03-36636 የፍ/ስፈ/መ/ቁ/45339 የፍ/ባለመብት ዶ/ር ዘላለም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አምሳለ ደምሴ መካከል ስላለው

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል