Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The National ID Program (NIDP) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of IT Infrastructure to Expand its Existing Data Center.
Ethiopian Herald (Aug 01, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods(Single Stage, One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of
በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002 ዓ.ም መሰረት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-04/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የስኳር ማሸጊያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/11/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የስኳር ማሸጊያ ከረጢት ግዥ በግልጽ
በ207 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ. አቶ መሐመድ ኑር አብዱላሂ
The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Individual Consultant to Identify, Review, Document, and Promote Traditional Practices for Sustainable Resource Use and Biodiversity Conservation.
Ethiopian Herald (Aug 01, 2026) Invitation for Consultancy Service Bid Announcement No.07 Background Ethiopia’s biodiversity faces severe and ongoing threats
ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት የ2017/18 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የፋይናንስ ስራ በውጫዊ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት የ2017/18 በጀት ዓመት የሥራ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር በበጀት 2019 ዓ.ም. አንደኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች እና ስራዎች አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር በበጀት 2019 ዓ.ም አንደኛ ዙር
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና/መ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ኢየሩሳሌም ት/ቤተረ በ001/2018ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና/መ/ደ/ት/ቤት