Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ሠነድ ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች  እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል። በጨረታ ሽያጭ ለመወዳደር የሚፈልግ

ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-029/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው በባህር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 14 የሚገኝ የቦታው ስፋት 253 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቤት ለጨረታ የቀረበ ሲሆን የቤቱ አድራሻ ቀበሌ 16 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን

Kegna Beverages S.C. Hereby Invites Eligible and Qualified Companies to Bid for the Provision of Security Service.

Reporter (Jun 03, 2026) INVITATION TO BID [NATIONAL COMPETITIVE BID] Kegna Beverages S.C. is a beverage manufacturing company officially established

የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት የድሬዳዋ ምድብ 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 25 ላይ ባወጣው አዱኛ ተስፋ በሚል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ማስገቢያ ቀን ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የተጠቀሰው በስህተት ስለሆነ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጎማ፣ ካላማዳሪ እና ፍላፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5655/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን

Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association (EHPEA) Wants to Hire a Professional Consulting Firm to Study Whether Their Gender Equality and Welfare Programs on Commercial Farms Are Actually Making the Businesses More Profitable and Productive.

Reporter (Jun 03, 2026) Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association (EHPEA) የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራች ላኪዎች ማኀበር Call for Consultancy to conduct

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና

Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Spare Parts for Locomotives and Rolling Stock.

Addis Zemen (Jun 03, 2026) Invitation for National Competitive Bid 1. Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) would like

The Arbaminch Region Electric Utility Wants to Hire a Licensed Construction Contractor to Do Physical Maintenance and Renovation Work on Two of Their Office Buildings in Arba Minch.