Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል  የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ በተሰጠው ውክልና መሠረት የ2018/19 ምርት ዘመን የማዳበሪያ ጭነት አገልግሎት የሚሰጡትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2018 በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop Core i 7 Desk Top Computer Core I5 & Printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል የ 2017 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርBruh/0001/2018 ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት

500 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ — ፀደይ ባንክ አፈ ተከሳሽ– አለማየሁ ታደሰ መካከል ስላለው አፈፃፀም

የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል መንግስት ት/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቁሳቁሶችን በስራ ዝርዝራቸው ወይም ስፔስፍኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ክልል መንግስት ት/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዩኒሴፍ፣ GEQIP-E PfoB

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ፣ የመካኒካልና የኤሌከትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Biftu Selale Farmers’ Cooperative Union, Located in the Oromia Regional State, North Shoa Zone, Fitche Town, Invites All Contractors for the Construction of a Fence in the Oromia Regional State, North Shoa Zone, Wacale Wereda, Machalla Wartu Kebele

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Notice of 3rd Invitation To Bid Biftu Selale Farmers’

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሣሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር