Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2018 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም፦ የደንብ ልብሶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች አላቂ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አውቶሞቢል እና ሱዙኪ እስዊፍት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of ICT Equipment

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/de37beec-ad8b-4cda-a186-14fd02f0e6a1/open

The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Agriculture Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Execution and Completion of the Different Construction Works

Addis Zemen (May 15, 2026) Invitation for Bids Ref. No: SWEPRS/BOA/PACT/NCB/W/02/2026 1. The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የፈረንጅ ጽድ ግንዲላና የጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የፈረንጅ ጽድ ግንዲላና የጣውላ የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ  የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት እንጅባራ ቅ/ጽ/ቤት

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሽያጭ እንዲወገድ የተወሰኑ ቢሮዎችን እና ልዩ ልዩ ሲገለገልባቸው የነበሩ ዕቃዎችን አፍርሶ ማንሳት የሚችሉ ተወዳዳሪዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ሀይሉ ጉልማ እና በፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ሀረጓ አደም መካከል ያለውን

የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ ከታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት

Mana Murtii Aanaa Kutaa Boolee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Moominaa Kadiir fi Murtii Abbaa Idaa Obbo Mahaammad Ahimad

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Boolee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde Alam Maaniyaaggidawu fa’aa N-2 fi-Murtii Abbaa Idaa Aadde Immabeet

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል