Addis Zemen (May 15, 2026)

ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሽያጭ እንዲወገድ የተወሰኑ ቢሮዎችን እና ልዩ ልዩ ሲገለገልባቸው የነበሩ ዕቃዎችን አፍርሶ ማንሳት የሚችሉ ተወዳዳሪዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች የማይመ ብር 200.00 ( መቶ ብር) ሰነድ በመግዛት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ባንክ አካውንት ቁጥር 1000005069363 በመክፈል ያስገባችሁበትን እስሊፕ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን ከገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 401 መውሰድ ይቻላል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።

4. ጨረታው 8ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት በግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5. የጨረታው አሸናፊ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት አፍርሶ ማንሳት አለበት።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ከመገናኛ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ (ኮሞሮስ ጎዳና) ከኬንያ ኤምባሲ አጠገብ።

ለበለ መረጃ፡በስልክ ቁጥር፡ 011 661 2244 ወይም በተቋሙ ቅጥር ግቢ በመገኘት በአካል ማየት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }