Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከ/አስ/ የአቢሻገር ከፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን አቢሻገር ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የ2018 በጀት የተለያዩ ዕቃዎች አመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   2ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ ከተማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሃራጅ ጨረታ ሽያጭ

የኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቃዱ አሰፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ መንግስቱ መካከል ስላለው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ ሰነዶች በቂ ልምድ ያለውና የኦዲት ድርጅት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ኤአ የ2025 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሣብ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት /ኢወአክኀ/ ጽ/ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናትን የሚያስተባብር ኅብረት ሲሆን እ.ኤ.አ ከjanuary 1/2025 – December 31/2025 ዓ.ም ያለውን የዋና ቢሮ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አስመርምሮ እ.ኤ.አ ለMarch 2026 ለጠቅላላ ጉባኤ ለማቅረብ ይፈልጋል

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ