Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ

ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Items

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የደረቅ ጭነት ገልባጭ ሻክማን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳደሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  MAF BUSINESS GROUP ማፍ ቢዝነስ

የየረር ጎሮ መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት በዘመናዊ መልክ ያሰራቸውን 22 ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የየረር ጎሮ መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት

ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ለጆንያ መደርደሪያ የሚያገለግሉ 1.35ሜ በ1.35ሜ ብዛት በቁጥር 300(ሶስት መቶ) የሆነ ከዋንዛ እንጨት የመደረደሪያ ፓሌቶችን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ውስጥ የሚገኘው አክሲዮን ማህበራችን ከ2018 እስከ 2020 ላሉት ሦስት የበጀት ዓመታት ሂሳብ የሚመረምር /ኦዲት የሚያደርግ/ የኦዲት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Development Bank of Ethiopia Has Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Different Vehicle Facilitie

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION

Oromia Bank Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Motorcycle (Fuel Driven) 150CC

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATIONS TO BID National Competitive Bidding (Rebid) Ref No.OT/09/2025-26 1.

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 04,06 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 04,06,እና 07 ለሚያሰራቸው

The Saden Sodo Woreda Health Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Ale Ababa Health Post at Ale Ababa Kebele

Addis Zemen(Dec 01, 2025)   INVITATION FOR BID  Open National Competitive Bidding Tender No.002/2018 Oromia Region, South West Showa Zone,