Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የዕቃው ዓይነት

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ የዳማሪስ ጋርመንት ሀ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.06068

የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተለያዩ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5834f33e-f05f-453a-89b9-3fcc8171d0cd/open

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ሴክተር አገልግሎት የሚውሉ የመስኮት መጋረጃ የወንበር ጨርቅ የቢሮ መጋረጃ ከነ ሙሉ የመግጠምና የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ በንጋት ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids for the Supply of Fire Suppression and Rescue Equipment.

Ethiopian Herald (Mar 21, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of

Oromia Construction Corporation Would Like to Notify Amendment of Bid Submission Deadline

Ethiopian Herald (Mar 21, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-012/2026 We would like to remind all interested parties

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በተለምዶ ለገሀር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው G+ 6 ህንፃ ባለበት ቦታ አካባቢውን የሚመጥን የተሻለ ልማት ለማከናወን እንዲረዳ ህንፃውን በፍጥነት በማፍረስ ቦታውን ለልማት ዝግጁ ማድረግ በመፈለጉ በህንፃው በውስጥና በውጭ ያሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ቀለብ እህል ጥራጥሬና ሸቀጣሸቀጥ እና ለሲቪል ሠራተኞች ደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ቀለብ እህል ጥራጥሬና ሸቀጣሸቀጥ

CORHA, in Partnership with UNFPA, Seeks a Consultant to Design, Develop, and Deploy a Mobile Application with an AI Chatbot for Adolescent and Youth Health in Ethiopia.

Addis Zemen (Mar 20, 2026) Call for Consultancy Services The Consortium of Reproductive Health Associations (CORHA), in partnership with the

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የጥራጥሬ ዓይነት እና ለጽዳት መገልገያ የሚውሉ የግብዓት ዓይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-026/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የጥራጥሬ ዓይነት እና