Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ የበጎ አድራጎት ማኅበር እኤአ የ2025 የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቦርን አጌን ሜንታል ሄልዝ ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሂሊንግ የበጎ አድራጎት ማኅበር እኤአ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የባለሙያ ነጭ የጋውን ጨርቅ በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት በካርታ ላይ 394 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ተማሪ ታዲዮስ ማርዮ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሊኦናርዶ ዴሊፖሶ መካከል

ኮርነር ስቶን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኮርነርስቶን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብድርጅቶች ባለስልጣንተመዝግቦህጋዊሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ

Oromia Irrigation & Pastoralist Development Bureau (OIPDB) Invites Sealed Bids for Two Construction Projects: Projektii Jaliisii Xiqaa Ifa Gammachuu (West Harerge Zone) and Ijaarsa Projreekti Finna Oromia Mataa Arba (Gijii Zone).

የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጎታች መኪናዎችና ተሳቢዎችን በውድቅዳቂ ብረታብረት (scrap) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የንብ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ጎታች መኪናዎችና ተሳቢዎችን በውድቅዳቂ

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) Invites Bids for the Supply and Delivery of a 9.6kw Solar System in Chiro Woreda, Lalu Kello Site, and the Supply and Installation of a 15kw Solar System in Doba Woreda, Dalota Kebele, as Well as the Procurement of Gs Pipes.

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of Different Uniforms.

Addis Zemen (Mar 25, 2026) Invitation to Bidders Tender No:ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02356 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND

Kebena Special Wereda Health Office Invites Eligible Contractors of Category GC 5 or BC 4 & Above to Bid for the Construction of a Comprehensive Health Post in Qatbare Kebele.

Ethiopian Herald (Mar 25, 2026) Invitation for Bid Central Ethiopia Regional State Kebena Special Werda Health Office would like to