Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሀርቡ ከተማ የ2018 በጀት አመት የተሽከርካሪ መለዋዎጫ እና ካሊብሬሽን /የሚዛን ማነፃፀሪያ/ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በደምቢ ዶሎ እና በነቀምት ኤርፖርቶች የፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት (For Construction of New Federal Police Residence Building at Dembi Dolo and Nekemte Airports ) ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ የጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተተዉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ እና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ (GC/BC-2) ለየሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፍቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ የያቤሎ፣ ነገሌ ቦረና፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ማርቆስ እና ጎሬ መቱ ኤርፖርቶች የፖሊስ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ (Construction of Police Residence at Regoral Airports, Yabello, Negele Borena, Mizan Aman, Debre Markos and Gore Metu) ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
Waldaan Qusannoo Fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Kallacha Oromiyaa(Nov 20, 2025) Caalbaasii T/L Maqaa Liqeeffataa Damee Maqaa nama qabeeya qabsiisee Ibsa Addaa
Moha Soft Drinks Industry PLC Kindly Requests the Publication of a Bid Notice for an Internationally Recognized ERP (Enterprise Resource Planning)
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Bid Notices Moha Soft Drinks Industry PLC kindly requests the publication of a bid
Ministry of Agriculture: Procurement of First Class Refreshment 1/2 Water and Hall Rent Service
Government(Nov 25, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f64fb9fa-f85b-4c95-b922-25035f5b2083/open Lot Information
Ministry of Agriculture: Procurement of First Class Refreshment 1/2 Water and Hall Rent Service
Government(Nov 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Defense፡ Procurement of Medicine 19 Ultrasound Gel (5L)
Government(Nov 25, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9043dc48-b155-44d6-907a-2d41cda90bf8/open Lot Information