Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca1ae9b3-9a24-4a59-afa2-914b4325ed9d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0052-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/26/BID/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Addis Ababa Science and Technology University: Procurements of Certified Reference Materials

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የሚሰራው ጠጠር ዳምፕ የማድረግ፤ የመንገድ ጠረጋ እና ጠጠር ለመበተን ሥራ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የሳኩራይ ባለ 4 ዩኒት ማሽን የጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሽኑን ማስጠገን ይፈልጋል

Waajjirri Kantiibaa Bulchiinsa Magaalaa Matahaaraa Ljaarsa Pirojektii Ibsaa Daandiirraa Hootela Edanii Hanga Balbala Paarkii Basaqaatti Hojjachiisuu Barbaada

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Beeksisa Caalbaasii Lakkofsa Caalbaasii

Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaatti, Waajjira Mana Sirreessaa Godina Harargee Lixaa Sirreeffamtoota Seeraa Isa Jalatti Bulchuuf Gaafa 01/04/2018 Irraa Eegalee Waggaa Tokkoof/1f/ Kan Oolu Nyaata Bilchaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Dhiyeessisuu Barbaada

BARRIISAA(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Beeksiisa Caalbaasii Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaatti, Waajjira

የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የምንጭ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት ለመንገድ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን እና ኮብልስቶን፤ ዲችና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ፈርኒቸርና ሌሎች የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 22, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/12901c1e-7840-495d-bba7-9c3bf658da4d/open Reference

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደ/ብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሚሆን የቆዳ ጫማ፣ የፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅ እና የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል