Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ

በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 28, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በድጋሚ የወጣ ጨረታ የሙዚቃ መሣሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ የግል ት/ቤቶች ማህበር የተለያዩ የተማሪ መማሪያ መፅሐፍቶችን ለማሳተም ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) የመፅሐፍ ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ (OPSA/001/2018) የኦሮሚያ የግል ት/ቤቶች ማህበር ለ2019 የት/ርት ዘመን የሚያገለግሉ  የተለያዩ የተማሪ መማሪያ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ሳሙኤል ወዳጅ እና በፍ/ባለዕዳ ራሔል ወዳጅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሽከርካሪ ጎማ እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች

በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2017 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ ብዛት በኩንታል 287.95 (ሁለት መቶ ሰማንያ ሰባት ከ 95/100 ኩንታል) በማሽን ተበጥረው ንፁህ ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ የፓስታ እና የማካሮኒ ስንዴ ዝርያ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ./ባለመብት አቶ ቸርነት ዋቅጅራ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አባይነሽ ካሳ መኮንን መካከል ስላለው

Ethiopian Electric Utility (Southwest Region) Invites Sealed Bids for the Renovation Construction Works of the Bonga Customer Service Center (Lot-1).

Addis Zemen (Jun 10, 2026) Bid reference No:-EEU/SC&PGS/NCB-009/2018 Lot-1 Ethiopian Electric utility Southwest Region invites sealed bids from eligible bidders

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ሀገራዊ ስትራተጂክ ከምችት አቅም ለማሳደግ ለምግብነት የሚውል ጥሬ በቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

BGI Ethiopia Plc Invites Eligible, Experienced, and Licensed Suppliers to Submit Sealed Technical and Financial Bids for the Supply of HPE Enterprise Servers, in Accordance with the Technical Tender Document.

Reporter (Jun 10, 2026) Re-INVITATION FOR BID (IFB) Supply of HPE Enterprise ServersProduction Cluster Servers Replacement ProjectRef. No.: INF/TDR/2026/04 BGI

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ