Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) በታክስ ዕዳ የተያዘ ተሽከርካሪ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ግብር ከፋይ የሚጠበቅበትን የታክስ ዕዳ በታክስ ሕጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ

የገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅ/ፍ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት ቤት 1 ብሎክ 4 ክላስ ህንፃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ወይም ማስገንባት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ምርት ውጤቶች (አንደኛ ደረጃ ሰርገኛ ጤፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የዱቤ ሕክምና የአገልግሎት ግዥ ስፈፀምየወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/9/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Provision of Special Machinery Transportation Service from Djibouti to Various Destinations.

Addis Zemen(Feb 18, 2026) Invitation to BiddersTENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02386 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE

የቂርቆስ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ አግልግሎት የሚዉል ለ3ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0022/2018