Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 10, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው ጨረታ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ OT/14/2025-26 (በድጋሚ የወጣ) የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በሥራ ዘርፉ
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የመጀመረያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ 0017/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን በሀራጅ ይሸጣል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 020/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበው ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪዉን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊዉ የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ዉል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ የተለያዩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን እና ከቻይና ሀገር ተገዝተው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ከጅቡቲ በተሽከርካሪ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ 3,100/ሶስት ሺህ አንድ መቶ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር በሚገኘዉ ፑኝዉዶ ስደተኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች፣ ኮንቴነር እና ሌሎችም) ተዛማጅ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር–ጋምቤላ/ፑኝዶ/ ስተአ/003/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሲሚንቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf133272-dc08-4232-8426-578c2d378ddd/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Spare Parts
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1ff1d04-9683-4ce6-bff5-fd0c7758be8b/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ቱዩብለስ ጎማ ባለ ሽቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f7fd413-f7ca-4449-8e73-159a3bbc186b/open Lot Information
Haramaya University፡ Procurement of Tyre COHMS
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c4a4c6a-3839-4fbf-b432-5878bff32f50/open Lot Information
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffeddbe2-9da1-46ab-af2a-de6d8de42943/open Lot Information