Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid

Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of an Electric Vehicle

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋቱ 200 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በለጠ ተሻለ እና የፍ/ባለዕዳ ቃልኪዳን

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፒቪሲ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው፤ የፒፒአር፤ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው አንዲሁም የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎችና መገጣጠሚያዎችን እንዲሁም ሌሎች የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Malkaa Bal’oo Bara Baajataa 2018tti Baajata Idileen Piroojektii Hojjechisuuf Caalbaasii Ifaan Waldaalee Sadarkaa Intarpiraayizii Xixiqqaa Hayyama Ijaarsa Gamoo Qaban Hojii Konistiraakshinii Asiin Gadii Irratti Dorgomsiisuun Hojjachiisuu Barbaada.

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Beeksisa Caalbaasii 1.Waajjirri Maallaqaa Aanaa Malkaa Bal’oo Bara baajataa

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የወንድ ቦቲ ጫማ ከነዚፑ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ፈልጓል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት

The Guduru Woreda Roads and Logistics Office is Seeking to Hire Machinery for the Maintenance of Two Specific Road Segments During the 2018 E.C. Budget Year (which Roughly Corresponds to the 2025/2026 Gregorian Budget Year).

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for bidders Guduru Woreda

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከገጽ 24 በወጣው