Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስሙ ለተገለፃ ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፣ ዱባ ሕእዳ/ሐራጅ/020/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
ራሚስ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid
Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of an Electric Vehicle
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Contract Basis
Reporter (May 17, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF STAMP ON ANNUAL CONTRACT BASIS Nib International
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ለሞኤንኮ ሠራተኞች ክበብ አገልግሎት የሚውሉ የታሸጉ የምግብ ግብአቶች ጥራጥሬዎችና ቅመማቅመሞች፣ አትክልት እና ፍራፍሬዎች ለስድስት (6) ወራት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ለሞኤንኮ ሠራተኞች ክበብ አገልግሎት የሚውሉ ፣ ምድብ የሚቀርበው የእቃ ዓይነት መግለጫ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የበግና ፍየል ሥጋ መሸጫ የሚሆን የተለያዩ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሥጋ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች
አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት አመታት የድርጅቱን ሂሣብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሂሣብ ምርመራ አገልግሎት አዲስ ኮንቲኔንታል ኢንተርኘረነርስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 በጀት ዓመትን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት
World Vision International Ethiopia (WVE) Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for Provision of Serialization of the Adolescent Storybook for Radio Afar and Somali Languages.
Reporter (May 17, 2026) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVIE/SCM/00099/26 Invitation to Bid for Provision of Consultancy service for Provision of Serialization
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች
PAPDA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials and Services.
Reporter (May 17, 2026) Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Call to purchase a Different Materials and services Partnership for