Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ
ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸው የተለያዩ ኤሲዎች፣ ጀኔሬተር፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰማራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምበት የተለያዩ ኤሲዎች፤ ፍሪጅ፣ እስካነር ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና
East Showa Zone Finance Office Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8ab53b54-12ab-479f-849d-c3f653eed0f9/open Invitation
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-35/2018 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
Arsi University : Procurement of Spare Parts
Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/810eae7f-2f85-474c-8a38-a243f45bfd5f/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development Procurement of Uniform Cloth Sewing-(የሴት ኮትና ጉርድ ቀሚስ ስፌትእና የወንድ ኮትና ሱሪ ስፌት/ጥራት ያለው ሙሉ ገበር ጨምሮ)for 2018
Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6e5093f-f24e-4828-9239-0a0bda255465/open Lot Information
Arsi University: Procurement of Office Equipment
Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c55de69-4a62-4f19-a302-5e1882f6bc06/open Lot Information
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሰራተኞች ክበብ በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 003/2018 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ
Ethiopian Customs Commission Procurement of Rent Service
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/33570f37-07e2-446c-a1de-690ef5088f4a/open Invitation