Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ቅ/ፅ/ቤት በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ አሹቴ ቀበሌ እና በምስራቅ ስልጢ ወረዳ ገርቢ በር ላይ፤ በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ለመጠለያ ግንባታ የሚውሉ ማቴሪያሎች ዕቃዎችን (አሸዋ፤ ድንጋይ ጠጠር ፍልጥ ቋሚ፣ ማገሮች ክፈፍና ጉብን ጣዉላዎች ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉትን) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የእብናት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በህብረት 1ኛ ደረጃ G+1 ባለ 10 የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur (Apr 14, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በህብረት 1ኛ ደረጃ G+1 ባለ 10 የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል።

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur (Apr 14, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 15, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች