Be’kur (Apr 14, 2025)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማስያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የቅርንጫፍ ስም

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት አይነት

የቤቱ ስፋት

የሐራጅ መነቫ ዋጋ

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ

ዱር ቤቴ ቅርንጫፍ

አቶ ቸርነት ማለደ አለባቸው

አቶ ቸርነት ማለደ አለባቸው

የመ/ቤትና ቦታ

200 .

በዜሮ

ጣና //ተቋም ዱርቤቴ / ሚያዚያ 6/2017 .ከጠዋቱ 500

ዱር ቤቴ ቅርንጫፍ

አቶ መንጋው ጌጤ አቤ

አቶ መንጋው ጌጤ አቤ

የመ/ቤትና ቦታ

200 .

በዜሮ

ጣና //ተቋም ዱርቤቴ / ሚያዚያ 6/2017 .ከጠዋቱ 500

ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን በዜሮ መነሻ ዋጋ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
  3. ሐራጁ የሚካሔድበት በአማራ ክልል ሰ/ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ 01 ቀበሌ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ነው።
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል።
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-582-230-783 መጠየቅ ይቻላል።

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ