Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0022/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚሰጥ የማጣቀሻ መፅሐፍቶችን በአዲሱ ካሪኩለም የተዘጋጀ መፅሐፍቶችን 1,450/አንድ ሺ አራት መቶ ሃምሳ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ መገልገያ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች
በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ መስተንግዶ እና ጽ/መሳርያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ በ2019 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የሚፈፀም ዓመታዊ
የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 108ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዶ/ር አባተ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ ዘውዲቱ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ቴክኒክና ሞያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛው ዙር ግዥ የ2019
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ለቱቦ ሥራ የሚሆን ሞልድ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፦ ሲ/መ/ባ/003/2019 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Purchase of Different Types of Fittings for the Kalacha Project.
Addis Zemen (Oct 12, 2026) INVITATION FOR BID Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-049/2026. Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ የመንገድ ግንባታ ሥራ ለማሠራት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አውዳደሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/002/2019 የማሽን ኪራይ አገልግሎት የግለጽ ጨረታ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ስፋት ያላቸውን ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ሕባ/002/2019 ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7