Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: መኖሪያ ቤት/ቶች ተ.ቁ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህንፃ ጥገናና ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የህንፃ ጥገናና ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በHCO
በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ዲ/ገ/ስ/ጽ/ቤት002/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNI-7603 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ፣ የቤት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ የህሙማን ቀለቦች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁጥር . ምዕ/ግ/ጨ/A-02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/28/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት የቀላል የመኪና ልብስ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ እና ሻተር መጋረጃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ እስካነር እና የመኪና GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የዕቃ ግዥና አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት 07/ 2018 በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት