Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/03494584-a22e-4c6b-be40-784c21fa4384/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0724-2018-PUR Object of Procurement: መስታወት እና የመስታወት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስታወት እና የመስታወት እስቲከር አቅርቦ የመግጠም ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ(6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ Procurement of Photocopy Machine & Printer Maintenance Service For 2 Years እና Procurement of Uniform በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት እነ አሰበች ቲራሞ (5 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ ሀሰን አብዲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

ያገለገሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የእንጨት አልጋዎች፣ ስፖንጅ ፍራሾች፣ 5000L የሚይዝ ሮቶ እና ብርድ ልብሶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አ/ከተማ ክ/ከተማ ፍላደልፊያ

በሲዳማ/ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይቻላል ምናየ መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት ለግንባታ እቃዋች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ስሚንቶ ቲፔስ ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

World Vision International Ethiopia (WVIE) Invites Eligible Bidders for Office Cleaning Services

Bekur (May 18, 2026) To: All Eligible Office Cleaning Service bidders World Vision International Ethiopia (WVIE) Field Coordination Office 4

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ G+1 ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት1. G+1 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.

የአዊ ብሔ /አስ/ከፍ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሾች አጉማስ አየነው መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርከር ጉዳይ

የባሕር ዳርና አካ/ከ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አትርሳው አለሙ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አስማረ ከበደ (5) ሰዎች፤ 1.አቶ አስማረ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በመንግስት ኢመርጀንሲና በዩኒሴፍ የበጀት ድጋፍ በክልል ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር አብክመ/ውኢቢ/ግጨ/ዕግ/ቁጥር-005/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በመንግስት ኢመርጀንሲና በዩኒሴፍ የበጀት