Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 203 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ መኮንን ሀጎስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፍስሃ ስዩም መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግል ጠረጴዛ (Table) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/028/2018 ተቋማችን ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግል ጠረጴዛ (Table) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል.ማህበር የፓርቲሽን ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/24/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የፓርቲሽን ስራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ

የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የፍርድ ባለ መብት ፡- ወ/ሮ ፋንታነሽ ገብሩ የፍርድ ባለ ዕዳ፡- ወ/ሮ ትዕግስት አበበ ወንድሜነህ በፍርድ

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ. ፕ.ጽ/ቤት02/2ዐ18 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል

የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት አሮጌ መኪና ባለ ሁለት ጋቢና እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት አሮጌ መኪና ባለ ሁለት ጋቢና እና ሞተር ሳይክል YAHA

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ኪንግ በርድ ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወ ቂያ የሽያጭ መስያ ቁጥር 02/01/2018 ዓ.ም አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የተለያዩ ጎማዎችን እና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የተለያዩ ጎማዎችን እና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 02/2018 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የካ አባዶ ጤና ጣቢያ የሚያስፈልጉትን