Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን

Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Daabee Bara Baajata 2017 Tti Meeshaa Tajaajila Mana Murtii Keenyaaf Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqulliinaa, Meeshaalee Elektroniksii, Uffataa Seeraa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Jidduu Galeessaa Akkaadamii Leenjii Kubbaa Millaa Amboo Goal FIFA Nyaata Bilchaata Leenjitoota Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Barbaada

Caalbaasii ifaa Nyaata bilchaata Leenjitoota Jidduu Galeessaa Akkaadamii Leenjii Kubbaa Milaa Amboo Goal FIFA bara baajata 2017ttii nyaataa bilchaataa gosaa

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እየሰራ ላለው የተለያዩ ጀልባ ምርቶች የሚውሉ የተለያዩ ጉልበት ያላቸው ሞተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሞቬኢኢ/ግጨሰ/03/2016 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ እየሰራ ላለው የተለያዩ ጀልባ ምርቶች የሚውሉ የተለያዩ

የሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ አስፓልት መሀል ላይ 48 የመብራት ደብል አርም ያለው የብረት ፖል እና 96 ባለ 120 w LED አቅርቦ ተክሎ ለተከለው የኤሌክትሪክ ዝረጋታ አከናውኖ መብራት አብርቶ የሚያስረክብ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሁላ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሀ/ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ሀ/ሰላም ከተማ አስፓልት መሀል ላይ 48 የመብራት ደብል አርም

የኢትዮጵያ ኒውክለር ሳይንስ ሶሳይቲ የ2016 ዓ.ም የኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን ሰነድ ይዘው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ ኒውክለር ሜድስን ክፍል በመምጣት መወደዳሪያ ሰነዳቸውን ማስገባት ይችላሉ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ኒውክለር ሳይንስ ሶሳይቲ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሠርተፊኬት ቁጥር 5804 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ የሙያ ማህበር ነው፡፡ ስለሆነም

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር/Urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር ግብዓት የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት

Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Dambalaa Bara Baajata 2017 Tti Meeshaalee Tajaajila Mana Murtii Keenyaaf Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumataa Adda Addaaa Kan Biroo Fi Uffata Dambii Caalbaasii Ifaatiin Dhaabbilee Ulaagaalee Armaan Gadii Guutan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የሥራ ልብስ የሚሆን የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የሥራ ልብስ የሚሆን ሎት 1 የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ