Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስመቲክስ ዕቃዎች ፣ የእህል ምርት ውጤቶች ሌሎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ እስቴሽነር እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም አድቫንስድ ክላውድ ኢንጂነር አይቲ ፕሮፌሽናል ፕሮግራም (አድቫንስድ)፣ ዳታ ድራይቨን ዲሲሽንሜኪንግ ኤንድ ቴሌኮም አናላይስቲክስ(አድቫንስድ)፣ አይኦቲ ሶሉሽንስ (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት) እና እስዋገር ኤንድ ዘኦፕን ኤፒአይ እስፔሲፊኬሽን (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት)(Advanced Cloud Engineer IT Professional Program (Advanced): Data-Driven Decision Making & Telecom Analytics (Advanced): IoT Solutions (Advanced and Expert), and Swagger and the Open AP Specification (Advanced and Expert) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ እንዲሁም የጥገና እቃዎች፤ እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምስ/ሪ/ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና ጎማና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ስራ ማስታወቂያ ሆፕ ፎር ኮራህ እ.ኤ.አ የ2026 በጀት አመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች የሚሆን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት ከዚህ

Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjira Maallaqaa Bul/Magaala Shaambuu meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Biiroo Keessaa, Elektirooniksii, Farniicharoota, Gommaa Konkolaataa, Uffata Seeraa Hojjettootaa Daldaltoota Hayyama Seera Qabeessa Qaban Waldorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada.

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሀሔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 52 ላይ በወጣው የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010