Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሰሉ ገበረየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ገበረየስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/196499
የቦታ ስፋቱ በካርታ የተመዘገበ 312 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስስሆነም ወቅታዊ
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap Paper Baler Machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 19, 2026) ድጋሚ ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቃ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ 001/2019 በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ
በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ እና የውድድር የስፖርት ትጥቆችንና አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤስክ/ግጨ_04/2018 ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ
አል-ዓፈያ አ.ማ. ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን ሲስተሞች ወይም ክፍሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) ማስታወቂያ አል-ዓፈያ አ.ማ ከዚህ በታች በምስል የቀረቡትን ያገለገሉ የህክምና ክፍሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የራጅ (X-ray) ማሽን
አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር የ ኢ አር ፒ ሲስተም (ERP System) በመጠቀም አሰራሩን ለማዘመንና በሲስተም የተደገፈ ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) አስቸኳይ የ ኢ አር ፒ ሲስተም (ERP System) ግዥ ማስታወቂያ አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር በትምህርት እና
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/794c17ce-f09b-459b-bc8d-088c811c2ac4/open Lot Information
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c45a0be9-3486-4503-99e0-565acebba5a5/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Uniforms
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c45dbea9-a506-4fe9-8cf8-6f62f92de81d/open Lot Information
Ministry of Defense፡ Procurement of Sport Materials
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e77ba922-fe91-4670-94b7-aad49eca0d13/open Lot Information
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ 10000 ሊትር ፕላስቲክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b9fb9973-664d-4c32-a3de-da12694e3654/open Lot Information
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ሪሶ ማሽን፣ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4 የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ሪሶ