Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የንጋት ሀይገር ባስ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም. ሒሳብ (ኦዲት የሚያደርግለትን አወዳድሮ ማሳተፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የንጋት ሀይገር ባስ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር በአንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይምስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታማስታወቂያ  ቁጥር 001/2018 የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርሲቲያን

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids for the Purchase of Copper Bar Through National Competitive Bidding (NCB).

Addis Zemen (Apr 12, 2026) Invitation for Bids Bid No. EEU/ Dist./NCB-008/2018 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የመጀመርያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/መቐዲ/0084/2026 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of Car Battery

Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/654f5844-c9ff-491c-983b-50b7b37bdda6/open Lot Information

Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Hotel Service at Adama

Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5eedad43-0f1d-4af7-87af-4271b38153a8/open

Hibret Bank is Updating its Supplier List and Invites Qualified Firms to Register for the Supply of a Wide Range of Goods, Works, and Services.

Addis Zemen (Apr 12, 2026) ANNOUNCEMENT Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified