Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና
The Ethiopian Nuclear Energy Commission (ENEC) Invites International Competitive Bids for the Design, Production, and Installation of a Permanent Multimedia Museum Exhibit for the VVER-1200 Reactor.
Addis Zemen (Jun 21, 2026) Invitation for International Competitive Bids Country: Ethiopia Name of Purchaser: ETHIOPIAN NUCLEAR ENERGY COMMISSION (ENEC)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/034/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች ተቆራጭ ኬክ፤ ብስኩት፣ ሳምቡሳ (የምስር)፣ የወተት ተዋፅኦ፣ እንቁላል፣ የተዘጋጁ የዶሮ ብልቶች፣ ለስላሳ መጠጦች (በፕላስቲክ የታሸጉ) የማዕድን ውሃዎች በግማሽ በአንድ እና በሁለት ሊትር መጠን ያላቸው በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመዋዋል የዱቤ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች የሚከተሉትን
Pathfinder International Ethiopia is Inviting Qualified Audit Firms to Perform an Annual Audit of Their Books of Account for the Current Fiscal Year.
Ethiopian Herald (Jun 20, 2026) PATHFINDER Call for Audit Service Pathfinder International is a global leader in sexual and reproductive
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ተሽከርካሪ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የሚውል ቦታን በልዩ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ
አዋሽ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 10 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ንጉሴ ጤናዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ስንታየሁ መረት መካከል ስላለው የፍርድ