Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/037/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ተጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f516daec-718c-42c6-aaeb-ea858c74c408/open Reference Number: DU-NCB-G-0042-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DU/NCB/G/BID/2018 Procurement Information Procurement Type:

Dilla University: የጎማና ባትሪ ግዥ###

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Buna Qela Charity Association (BQCA) Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Bids for the Construction of Debeka Primary School (Grade 5-8 Expansion) and Related Facilities in West Guji Zone, Abeya Woreda, Oromia Regional State.

Aggar Microfinance Institution S.C. Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Data Center Infrastructure and Enterprise Network Items and Deployment Services.

Reporter (Sep 06, 2026) INVITATION TO BID Procurement of Data Center Infrastructure and Enterprise Network Deployment Services Aggar Microfinance Institution

አንበሳ ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል (ሀዩንዳይ ኤሌንትራ) በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ

ፀደይ ባንክ አ.ማ የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (Sep 06, 2026) እርማት ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ እንዳልካቸው ደመላሽ ነጋ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኦኮል በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የሲቪስ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት

Islamic Relief Ethiopia (IRE) Invites Eligible and Qualified External Audit Service Providers to Submit Sealed Bids for the Annual Statutory Audit of the Islamic Relief Worldwide Ethiopia Office for the Financial Year Ending 31 December 2026.

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የድርድር ቤቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ 03/2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢም ገ/ግልጽ ጨረታ ቁ.001/2018 1. የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX)