Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d75a693-3a25-4245-8e3a-0a363f051c60/open Invitation to Bid የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተሽከርካሪ መመርመሪያ ማሽን እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6492313b-9afd-40ad-b5db-39ca58e191fb/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0517-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/NCS/0010/02/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተሸከርካሪ ላይ የሚገጠም ጂፒኤስ /Fleet Management/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 28/09/018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ / ሲኒማ /
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ/ ሲኒማ /ወንበር መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የፕሮፔላንት ሳጥን ወይም ጋልቫናይዝድ ሺት ሜታል ስክራፕ፣ ኮፔር ክላድ ስክራፕ፤ የብረታ ብረት/ካርትሬጅ እና የብረት ችብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) የምግብ እህልና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ጨሸ/03ሠነድ/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፤ የ ሶላር ፓኔሎች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2018 በሮቤ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው የሚገኙ ያገለገሉ ብረታ
የመኪና የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወንድሙ ፈዬራ ለሚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤም ኤስ ጂ.ዜድ አስመጪ ላኪ
የቤቱ ስፋት 64.4 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፍ/ባለመብት አቶ ጌታሰው አስማረ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው ፍርድ
ስፋቱ 48.79 ካ.ሜ የሆነ ኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዘን በመቆየታቸዉ ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ_28/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ዶ/ር ኃይለልዑል ዘለቀ እና የፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ራሄል አለማየሁ መካከል ስላለው
በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 01, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና