Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

1 2 3 428

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Trade and Regional Integration Seeks to Recruit a Procurement Specialist Assistant for the De-Risking, Inclusion and Value Enhancement of Pastoral Communities in the Horn of Africa (DRIVE) Project, Financed by the World Bank.

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ጌትነት እንዬው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ እንዬው ታዬ መካከል ስላለው

በመስቀል ፍላወር ሆቴል የሚገኘውን 250 ካሬ ሜትር ቦታ ለሱቅ በመነሻ ዋጋ በካሬ 3,000.00(ሶስት ሺ) ብር ለንግድ ስራ አገልግሎት የሚከራዩ ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ሬዳሽ ለማምረት ማሽነሪዎችንና ገልባጭ መኪናዎችን በኪራይ ለማሰራት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ኪዲ ፋውንዴሽን በ2025 በጀት ዓመት ሂሳቦቹን ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ ድርጅታችን ኪዲ ፋውንዴሽን በ2025 በጀት ዓመት ሂሳቦቹን ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ክፍት የሒሳብ

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of Different Uniforms.

Addis Zemen (Mar 26, 2026) Invitation to Bidders Tender No:ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02356 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ባለ 1 ወለል (G +10) ዘመና ህንጻ በሙሉ ወይም በከፊል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Purchase of Bio-metric Attendance Machines.

Addis Zemen (Mar 26, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02397 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE