Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 11/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ. ፕ.ጽ/ቤት02/2ዐ18 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Love in Action Ethiopia (LIAE) Invites Bids from Grade A or Grade B Auditors to Conduct an Audit Service for the Promotion of Start-up Businesses (SB) Into Innovative Businesses (IB) Among the Unemployed Youth (PSI-Y) Project.

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bids for the Supply of Medicine and Medical Equipment to Address Malnutrition and Gender-based Violence in Habru Woreda, Amhara Regional State.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ያገለገሉ ጎማና ባትሪዎች ሽያጭ እና ያገለገሉ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ባትሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 03/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+4 የንግድ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Bids for the Supply of High Energy Biscuits for Nutritionally Affected Children in Seven Woredas of the Eastern and Central Zones of Tigray Region.

DMC Construction PLC Invites Eligible Subcontractors to Submit Bids for the Construction of Minor and Major Drainage Structure Works on the Dembecha – Feresbet – Adet Road Project in the Amhara Regional State.

Development Bank of Ethiopia Has Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of ID Badge for Management and Staff

Reporter(Jan 04, 2026) DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Bid Ref. No. RE-DBE/NCB/MC/G/002/2025/26 1. Development Bank