Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: መኖሪያ ቤት/ቶች ተ.ቁ
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Uniforms
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/374b0080-4533-4d1e-9b53-42d8c8400774/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Rent Service
Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3c737fc6-7c4f-477f-8815-e9ecc405d8b2/open Lot Information
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Purchase Tablets and Laptops.
2merkato.com (Jun 30, 2026) INVITATION TO BIDLITB-2026-9204770 29 June 2026 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) wishes to purchase tablets and laptops.
CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Consultancy Services Provider for MEAL Activities in Tigray, Ethiopia.
2merkato.com (Jun 30, 2026) Bid Invitation to the Consultancy Services for MEAL Activities in Tigray, EthiopiaBID No. 344/2026 CARE was
ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አዲስ ተሽከርካሪ (Brand New Fully Electric Vehicle) ከሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ EVA/NCB/EV/01/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian
Gidabo Policy Advocacy Center is Seeking Proposals for the Production of a 60-75 Minute Feature-length Documentary Titled ‘Seeds of Tomorrow: Ethiopia’.
Reporter (Jun 28, 2026) Gidabo Policy Advocacy Center Call for Proposal Documentary Film Production Services Seeds of Tomorrow: Ethiopla Location:
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል። ተ.ቁ
ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር