Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የቀላል ተሽከርካሪ ኪራይ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ –ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ -ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሰራተኞች ለፕሮጀክቱ ስራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) Re-Bid Invitation Notice for Suplly and Fix Aluminum Work No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security 1 Re-Bid Aluminum Work SDBS/ AW/0075/2026 50,000.00

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Fix Aluminum Work for Different Bank Branch.

Addis Zemen (May 27, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Irrigation and Lowlands (MILLS) Invites Firms to Express Interest in Providing Consultancy Services for a Mid-term Evaluation of the Productivity Enhancement Support to the Integrated Agro-Industrial Parks and Youth Employment (PESAPYE) Project, Funded by the African Development Bank

Dan Church Aid (DCA) Ethiopia Invites Consultancy Firms to Submit Proposals for a Country Programme Evaluation.

2merkato.com (Apr 25, 2026) OPEN TENDER ANNOUNCEMENTCountry Programme Evaluation DCA EthiopiaTender ref no: – NOT/2026/002 DanChurchAid (DCA) is a Danish

የመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ም/ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ም/ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ

የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለሶስተኛ ዙር የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን

Positive Action for Development (PAD) Invites Bids for the Procurement of Various Items Across Six Lots: Sport Materials, Agricultural Tools, IT and Electronics Items, Hygiene Materials, Construction Materials, and Veterinary Equipment.

2merkato.com (Apr 25, 2026) A. INVITATION TO TENDER Sport Materials, Agricultural Tools, IT and Electronics items, hygiene items, construction items and Veterinary Equipment

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 9 ተሽከርካሪዎችን፣ 18 የተሽከርካሪ ጋቢናዎች፣ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች)፣ 55 ከረጢት የዶሮ መኖ እና 1 የውሃ ታንከር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ጎማዎችን እና አገልግለው የተመለሱ የመኪና ባትሪዎችን እንዲሁም በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል አገልግለው የተመለሱ የወደብ መገልገያ ማሽነሪ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክ/መ/በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስ/ር የመጀ/ደ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ /ጨረታ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው