Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Mar 01, 2026) Capital(Mar 01, 2026) Fortune(Mar 01, 2026) Re-Invitation to Bid Issue Date: March 01, 2026 Questions Due: March 02 to 12, 2026 Answer for all Questions due: March

International Institute of Rural Reconstruction (IIRR-Ethiopia) Invites Bids for the Supply of Vehicle Rental Services (Mark 2 HARDTOP) to Support the MaYEA Program.

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር በዋስትና የያዘውና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞንና አካባቢው አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት crisis-affected children are protected from violence, explotation, abuse, neglect, and haremful practices ከተባለ

አማራ ልማት ማህበር ማ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኝታ ቁሳቁስ እና ኮምፒውተር በሎት በመለየት በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/BM/108/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ፖሊ ባግ እና የአቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 82/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለክልሉ ተፈጥሮ ሃብት ዘርፍ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን በሎት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች እቃዎችን እና ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር ዘላቂ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚውል የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 4 እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተጫራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር ዘላቂ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚውል

የአዲስ አበባ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ004/2017 የአዲስ አበባ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝሮች በዘርፉ ከተሰማሩ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የሀሰና አገር ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማው መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ፈርኒቸር (ቋሚ እቃ)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅና አልባሳት እና የደንብ ልብስ ጫማ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢት ክ/መንግስት የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ለመ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ አይቲ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢት ክ/መንግስት የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ለመ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ አይቲ

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራጅ መርጃ ዕቃ፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን፣ የጀነሬተር መለዋወጫ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2010 በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን

የአምሓራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/ መሳሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፅዳት እቃ፣ ወንበርና ጠረጴዛ፣ የደንብ ልብስ፣ ሌዘር ቦርሳና የመሳሰሉት እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአምሓራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ