Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እና ሄኖክ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሦስት (3) ዓመት ለመሥራት ይፈልጋል

አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገለገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፣ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ መገልገያ ኢኩፕመንቶች፣ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የብረትና አልሙኒያም ቁርጥራጮች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 20 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 20 ያገለገሉ ሞተር

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት

ኦሞ ባንክ (አ.ማ. ጂንካ ዲስትሪክት) የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ጂንካ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90

የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Rehabilitation and Reconstruction of WASH Facilities for Eight Schools in the Tigray Region.

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን