Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም  ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ መንዲ ዲስትሪክት ሆስፒታል በ2019 የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የሚያገለግሉ የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ መደሃኒቶች፣ ሪ-ኤጀንቶችን እና የሰራተኞች ደምብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ እና የቢሮ ፅዳትና ትናንሽ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ በጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በሦስተኛ ወገን የሚፈጸም የጥበቃ አገልገሎት ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ግዥ የጨረታ ቁጥር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ዱቤ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የኢትዮዽያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የክፍት ድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት ማሽን የሚያገለግሉ የተለያዩ ግብአቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/003/2019 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት

የመኪና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰርካለም ባዬ እና በፍ/ባለዕዳ በረከት በለው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ጎማ፣ ከለመዳሪያና ፍላፕ ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጎማ፣ ከለመዳሪያና ፍላፕ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/01/2018/19 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት

ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) የ2018 ዓ.ም እ.ኢ.አ የአንድ ዓመት ሂሳብ በታወቀ B እና ከዚያ በላይ ደረጃ ባለው ፐብሊክ ኦዲት ድርጅት ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ዘ ዩዝ ፕሪንት (The Youth Print) በኢትዮጵያ ውስጥ የተመዘገበ የሲቪል ማህበረሰብ

Dire Dawa University: Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9d9f38be-4e59-4ad2-9638-865c0fd62d17/open