Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission Procurement of Transportation and Logistics Service
Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/11efbac8-1377-4e8a-a5bc-58979de36d8f/open Invitation to
ብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት በ4ቱ ገጠር ከላስተሮች ለሚያስገነባቸው ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ግንባታ የሀገር ውስጥ የወለል ሴራሚክ፣ ቀለም የውሃ፣ ፑቲ፣ ፕራይመሪ፣ ኮንቴክስትራ፣ ቨርኒሽ፣ ጅብሰም የቻክና የቅርፃ ቅርፅ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት በ4ቱ ገጠር ከላስተሮች ለሚያስገነባቸው ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ግንባታ የሀገር
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ከ/ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ /002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና በከፊል አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አላቂ የጽህፈት የቢሮ እቃዎች እና ከፊል አላቂ እቃዎች መ/ል/ማ/ቢ-
በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2019 በጀት ዓመት የስራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/የመ/ጀ/ኛ/መ/2ኛ ደ/ት/ቤት 002/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት
Institute of Foreign Affairs፡ Procurement of Hotel Services
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3afd7f9b-a16b-478b-b1e2-82742ca41daf/open Lot Information
Ethiopian Institution of Ombudsman፡ Procurement of Hotel Services
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5d0aae3f-4819-4485-b8ed-239b64c4d048/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/984cf46d-3b64-4b76-bebb-6477b5f229d8/open Lot Information