Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg Carbon Dioxide Fire Extinguisher ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/43/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ 3kg
UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to Purchase Medium Duty Cargo Trucks (Dry Cargo Body)
The Reporter (Mar 21, 2026) Advertisement Open for LOCAL Procurement Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate
በደ/ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በጎፋ ዞን በሳውላ ከተማ ለስቱዲዮ እና ለቢሮ ክፍሎች የሚውል ጂ+2 የሆነ ዘመናዊ ህንጻ ግንባታ ላይ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በጎፋ ዞን በሳውላ ከተማ ለስቱዲዮ እና ለቢሮ ክፍሎች የሚውል ጂ+2
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 እና ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/40/2026፤ DCE/ SF/41/2026 እና DCE/EM/42/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ
ልሕቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-11/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች
የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና አነስተኛ የመኪና ተሽከርካሪ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡልዲጊሉ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ.ም ሊገዛቸው ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ አንዱ የሰራተኛ ደንብ ልብስ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤዛዊት ስሜነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሙሉነሽ እጅጉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ የወረዳ 4 ገላን ቁ.1 የመ/መ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት ላይ
የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Mar 21, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በተከሳሽ አቶ ህዝቅኤል ማራ (2ሰዎች) መካከል ባለው