Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት /ቤት ለ2019
የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2019 1. የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ10/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ
በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣
ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታና ድንገተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ 1. አክሲዮን ማህበራችን የ2018 ዓ.ም የሂሳብ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ