Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6492313b-9afd-40ad-b5db-39ca58e191fb/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0517-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/NCS/0010/02/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተሸከርካሪ ላይ የሚገጠም ጂፒኤስ /Fleet Management/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 28/09/018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ / ሲኒማ /

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ/ ሲኒማ /ወንበር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/39/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University፡ Procurement of Stationery Materials of ዲሲ 250 ሚ.ግ

Government (Oct 08, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/075b8d4f-c80c-48ca-8149-f96739f678e8/open Lot Information Procurement Reference

Addis Ababa University፡ Procurement of Office Equipment

Government (Oct 08, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33aa284d-0c6d-40ad-b48a-d3fb63b72ed1/open Lot Information Procurement Reference

Debre Tabor University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Oct 08, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a706bbc7-4f57-47f1-8a17-a2a2ceb519e5/open Lot Information Procurement Reference

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ በቦረና ዞን በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የኑሮ ማሻሻያ፣ የአየር ንብረት መቋቋም አቅም ግንባታ፣ የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደርና የማህበረሰብ ልማት ፕሮጀክቶች፡ የፕሮጀክት ሥራዎችን፣ ውጤቶችን፣ የማህበረሰብ ልምዶችንና የስኬት ታሪኮችን በሙያዊ መልኩ ለመመዝገብና ለማሰራጨት የዶክመንቴሽን፣ የቪዲዮ፣ የፎቶግራፍ፣ የኦዲዮ/ፖድካስት፣ የህትመት፣ የዲጂታል ይዘት እና የድረ-ገጽ ላይ እንዲወጣ ማመቻቸት ባለው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አዲስ ተሽከርካሪ (Brand New Fully Electric Vehicle) ከሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአስቸኳይ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 07, 2026) የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት በድጋሜ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ EVA/NCB/EV/04/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር

The Somali Regional State Roads Bureau is Inviting Qualified Transport Companies to Provide Transportation Services for 12 Gravel Road Maintenance Projects Across Various Zones in the Somali Region, Including Jarar, Faafan, Afdheer, Sitti, Dawa, Qoraxay, Erer, Liibaan, and Shabeele.

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Suit Clothing (ሙሉ የወንድና የሴት ሱፍ ልብስ) ቀሚስ፣ የወንድና የሴት (ጫማ፣ ሻሚዝ፣ ካልሲ፣ ክራቫትና ቀበቶ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Supply of DCI Flanged Fittings, HDPE Welding Adapters with Back Rings, CI Fittings, Bolts, Nuts, and Flat Gaskets.

The Ministry of Revenue (MOR) is Seeking a Highly Qualified Technical Lead/Chief Architect to Provide Independent Technical Leadership for the Integrated Tax Administration System (ITAS) as Part of the Governance Modernization for Efficient Service Delivery Project.