Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Aksum University፡ Procurement of Divider

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/354072c1-13d6-4a38-ab34-e104f8de1968/open Lot Information

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ በጋሞ ዞን ጤና መምሪያ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል Diesel Generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት የጁራ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ድርጅት በመሎ ኮንዶሚኒየም የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት የጁራ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ድርጅት በመሎ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ዝርዝር

Yonab Construction Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of HVAC and Garbage Chute Systems for Yonab Mall in Piassa, Addis Ababa.

Ethiopian Herald (Apr 21, 2026) Tender Announcement Tender Notice Yonab Construction invites eligible and qualified bidders for the supply, installation,

The Ministry of Finance, on Behalf of the Federal Housing Corporation, Invites Qualified Private Sector Participants to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Design, Finance, Build, Operate, Maintain, and Transfer of Four Affordable Housing PPP Projects in Addis Ababa.

የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 13/18 የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማ 10*20 ከነ ካላማደርያው እና ፍሎፑ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/84e70d73-4e4d-4f49-bcf1-a11abb165004/open Lot Information