Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የድርጅቱ የዋና መሥሪያ ቤቱንና የቅርንጫፎቹን በውጭ ለማስጠበቅ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጥበቃ አገልግሎት አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/አገ-17-2018 ድርጅታችን (2018-2020) ዓ.ም ለሁለት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወ/ሮ ሰሚራ ሙዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አማን ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእስማርት ፖል መዘርጊያ የኤሌክትሪከ ኬብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Organization for Women in Self-Employment (WISE) Invites Registered Suppliers to Submit Bids for the Supply of Desktop Computers, Laptops, Monitors, Printers, UPS, Webcams, and Headsets.

University of Gondar: Procurement Of Metal & Plastic Barrel (Student Dean)

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3471c5d5-1c50-49f1-a0fa-a67759914c38/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement Of Construction Material (Key/CVMS)

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04e0179b-ed19-4312-af38-dc412b47da3c/open Lot Information

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ህትመት ያላቸው ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3485a53-9c79-4516-8c54-ede46e8d2522/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement Of Protocol Cloth

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/493a9eda-b1eb-40e2-ba2b-d92be290e6a4/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement Of Slate and Stylus /ስሌትና እና ስታይለስ/

Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a5d2b75c-8ebb-4370-a8ac-a0c0d6246bcf/open Lot Information