Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ጫረታ ማስታወቂያ እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት፡- 1.

እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO RE-BIDBid Reference No: – ERCS/WRKS/0053/26 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of Electromechanical Contractors, water

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Category of Electromechanical Contractors, Water Works Contractors, or General Contractors of Category 5 and Above

Reporter (Aug 23, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎየቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ማዕከል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት በመደብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ማዕከል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት በመደብ

ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ የስፖርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ የፋይናንስ ጽሕፈት ቤት የደረጃ 5 (GC/BC Grade 5) እና ከዚያ በላይ የሕንጻ ግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች አወዳድሮ የጂ+2 (G+2) ሕንጻ ግንባታ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የእንስሳት መድኃኒት ግዢ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የደንብ

የየካ አያት ሰላም መንደር ማህበር የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የ2018 ዓ.ም. የማህበሩን ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ማስታወቂያ ማህበራችን የካ አያት ሰላም መንደር ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚንቀሳቀስ

የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ