Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት ጥሬ ዕቃ (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ሙሲፋ/92/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት አመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2017 በጀት አመት አንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Civil Works, Supply and Installation of Pipes and Fittings, Design Review Supply Installation, and Commissioning of Electra-mechanical Equipment for Yaya WORKE Climate Resilient Multi-village Rural Pipe System Project in Amhara National Regional State
INVITATION FOR BID (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)(One-Envelope Bidding Process) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: One
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ካሳሁን አጥናፍ አለም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሰይፉ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌሩዝ ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ተሽከርካሪዎት መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡– የ2016 በዘርፉ
የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት የጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጎማ ግዥ 195/60/R 16 Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0051-2016-PUR Object of Procurement: የጎማ ግዥ 195/60/R 16