Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ

ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Salale University፡ Procurement of Drug 21

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/178aca2f-bcd7-4033-a4ec-f97cd90b0878/open Lot Information Procurement

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ አስተዳደሩ የተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የከባድ ማሽን መለዋወጫ አቅርቦትና የግንባታ ስራ ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ፖስታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5657eeef-b85d-4ebb-b38c-cc11adc20510/open Reference

UNICEF Invites Qualified Local Supplier to Submit Bids for the Supply of Different Items

Reporter(Jan 07, 2026) UNICEF ETHIOPIA – INVITATION TO BIDLITB – 2025- 9202046 ITB Reference No.: LITB-2025-9202046UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL SUPPLIERS

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃ ወይም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የተላለፉለትን በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ.ማ. ግቢ የሚገኙ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Debre Birhan University: Procurement of Medical Laboratory Equipment/የህክምና ላብራቶሪ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/46c9db57-7821-4b84-b54b-a6b1cde28131/open Reference

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0018/23 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2011 በተሰጠው ስልጣን

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የገዢ መስያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች