Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 100/4/3612/001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና

የአስኮ አዲስ ሰፈር አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-018-2026/27. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials.

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ማስተካከያ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጨረታዎች በሀገር ውስጥ አወዳድሮ ለመግዛት ጥቅምት 7 ቀን 2019

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል። ስስሆነም

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap Paper Baler Machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Interested Bidders to Participate in a Closed Bid Exercise for the Sale of Obsolete Furniture and Scrap.

Capital (May 03, 2026) INVITATION TO BIDSALE OF OBSOLETE FURNITURE AND SCRAPREF#PRO32-3-750-PMU/26-4-1 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA)

GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Digital Economy.

Capital (May 03, 2026) Call for Transformative Companies in Digital Economy Partner with GIZ PSD-E to scale ICT, BPO, or

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐15/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል

Gift Real Estate Invites Bids for the Lease of Commercial Spaces in its Bole Building, Addis Ababa.

Capital (May 03, 2026) INVITATION TO BID COMMERCIAL SPACE AND SHOPS Commercial Space Lease | Ref. No: GR/RE/2018/001 Gift Real

ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት የኤክስካቫተር ኪራይ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት

የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ኦዲተር ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኮሪያ ወዳጅ ኢትዮጵያና ቃኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንዶሚንየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የኮንዶሚንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ Geomembrane Sheet ምርት በብሔራዊ ግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ምርቱን ለሚፈልጉ ደንበኞች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ APF/21/2018/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል

ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ የተሰማራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– Disposal 001/2018 ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ