Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ እና የመስክና የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018 የልደታ ከ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በም/ኦሞ ዞን በሜኒት ጎልድያ ወረዳ ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በም/ኦሞ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ጥገና፣ የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ሴክተር መምሪያ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) ግልፅ የህንጻ/ጥገናና መፀዳጃ ቤት ግንባታ/ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡-

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Mar 04, 2026)  የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 04, 2026) ውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/17/2018 LOCAL አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ

Meta Robi Woreda Finance Office Would Like To Notify Bid Modification

Ethiopian Herald(Mar 01, 2026) Correction In the invitation for bid (IFB) advertised by the Meta woreda agriculture and land office

SNV-Ethiopia Country Office Invites Bids for the Provision of Double-cabin Pickup Vehicles (8 Units) and Hardtop Vehicles (9 Units) to Support Operational Activities.

Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO BID PROCUREMENT OF DOUBLE-CABIN PICKUP AND HARDTOP VEHICLESBID NUMBER (004/26/SNV) SNV is a mission-driven global