Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት P”CT-Scan Tube”  እና   የ”X-ray machine UPS”በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray Machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ(ልዩልዩ) ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት መድሀኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c9f818f1-44ec-4f60-a4d8-3cc5d3cc4b51/open Lot Information

Ethiopian Technology Authority: Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/192d7f86-bf9c-4da2-abd4-9a0613d88cdc/open 

Expertise France Invites Bids for the Provision and Hiring of Two Rental Vehicles for a 12-month Period to Support Office Operations in Addis Ababa.

2merkato.com (Mar 27, 2026) Terms of reference and technical Specifications I. General information Assignment name Provision and Hiring of Rental Vehicles

Information Network Security Administration፡ Procurement of Printing Material

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5fbe6832-9244-426d-91d5-bcf034496cbe/open Lot Information

የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ዘይት 5W-30 ባለ 4ሊትር ጀሪካን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3bbf4cb5-a4d9-402b-87c2-c010dd4f0a4e/open Lot Information

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች እና የጽዳት ዘርፍ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች እና ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ሕጋዊ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/04/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምባይን ዴስክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ እና

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል